
ቅንመድረክ
ራስን ማስተማር፣ራስ ላይ መስራት ሁለንተናዊ እድገትና ሀብት እንድታመጣ ትልቁን ድርሻ ይወስዳል። ለዚህ ደግሞ የበርካቶች ህይወት ላይ በጎ የሆነ ለውጥ እንዲያመጡ እያደረገ ያለው ቅንመድረክ የግል ስብዕና ማበልፀጊያ ስልጠና ፕሮግራም ትክክለኛው ቦታ ነው።
ቀን: ቅዳሜ ጠዋት ሐምሌ 2,2014
ሰዓት: ከጠዋት 2:30 – 6:30
መግቢያ: 100 ብር
አድራሻ: ቦሌ አለም ሲኒማ
ለበለጠ መረጀ: +251972707274
ቀጠሮዎ ከቅንመድረክ ጋር ይሁን። ሁላቹም ተጋብዛችኋል። በፍፁም እንዳያመልጦ!
Share This Event