
በቆሎ እና ንባብ በክረምት
ልዩ የልጆች ዝግጅት ግጥምን ከበቆሎ ጥብስ እና ቅቅል ጋር እናጣጥማለን።
- እሁድ ከሰዓትን በጎተራ ማሳለጫ !
- እሁድ ነሀሴ 28/2015 ዓ.ም
- ከ8:00 – 12:00 በጎተራ ማሳላጫ ስለንባብ እንመክራለን።
1.ንባብን እንዴት ባህላችን እናድርግ ?
2. ንባብ እና ጥናት ያላቸው ልዩነት እና አንድነት ምንድ ነው ?
3. ንባብ ለርዕይ ጠቀሜታው ምንድ ነው ?
4. ህፃናት እንዴት ያንብቡ ?በሚሉት ነጥቦች ላይ እነመክራለን።
—
Share This Event