በጤና እንሻገር

በጤና እንሻገር

የጤና ሚኒስቴር  ከኢትዮጵያ ፖስታ አግልግሎት ከሮሃ ሄልዝ በጋር በመተባበር ያዘጋጀው “በጤና እንሻገር” የተሰኘ መርሃግብር.

  • ጳጉሜ 4 እና 5 2015 ዓ.ም
  • በዋናው ፖስታ ቤት ተዘጋጅቷል ።

በኩነቱ ላይ

  • የነፃ ጤና ምርምራ
  • የደም ልገሳ
  • የስዕል አወድርዕይ እና የሙዚቃ ዝግጅቶች ይኖራሉ።
advertise on addis events