
ቡሔን እንደ ቡሔ!
በእለቱ የተለያዩ ኪነጥበብ መሰናዶ የሚኖር ሲሆን እንዚህም:-
- ሰነግጥም
- ወግ
- ባህላዊ ጭፈራ
- ጭውውት
- የአባቶች ምርቃት
- ችቦ ልኮሳ
- ጅራፍ ማጮህ ወድድርና ሌሎችም መርሀ ግብሮች አሉ::
ቀን: ሀሙስ ነሐሴ 12/2014
ሰዓት: ከቀኑ 9:30 ይጀምራል::
አድራሻ: ዮድ አቢሲኒያ የባህል ምግብ አዳራሽ
መግቢያ: በነጻ
Share This Event
በእለቱ የተለያዩ ኪነጥበብ መሰናዶ የሚኖር ሲሆን እንዚህም:-
ቀን: ሀሙስ ነሐሴ 12/2014
ሰዓት: ከቀኑ 9:30 ይጀምራል::
አድራሻ: ዮድ አቢሲኒያ የባህል ምግብ አዳራሽ
መግቢያ: በነጻ
New membership are not allowed.