“ነገረ መጽሐፍት – ቤባኒያ”
በኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ብላቴን ጌታ ኅሩይ ወ/ሥላሴ የሥነጥበብ ማዕከል ከሚዘጋጁ የሥነጥበባት መርሐግብሮች ውስጥ
- የፊታችን ቅዳሜ ነሐሴ 20,2015 ዓ.ም በማዕከሉ አስተባባሪነት በዛጎል መጽሐፍ ባንክ አዘጋጅነት በየ15 ቀኑ የሚሰናዳው “ነገረ መጽሐፍት” ዝግጅት “ቤባኒያ” ልቦለድ መጽሐፍ ላይ እንዳለጌታ ከበደ (ዶ/ር) ከደራሲ አለማየሁ ገላጋይ ጋር ቆይታ ያደርጋል።
- ይህ ውይይት ከቀኑ 8:00 እስከ 11:00 ይካሄዳል።
Share This Event