አንድ ለመንገድ
ወደ ልጅነት
ኑ አብረን ሴማክሴ ፣ ጢባጢቤ ፣ ጥምጣም ፣ ሱዚ ….እንጫወት። የአሁኑ አንድ ለመንገድ ኪነጥበብ መሰናዶ የፊታችን ሰኞ ነሐሴ 15 በአንጋፋው ሀገር ፍቅር ቴአትር ቤት ከ10:30 ጀምሮ ይካሄዳል።
- ገጣሚ ረድኤት ተረፈ
- ህሊና ደሳለኝ
- ፍቃዱ ከበደን ጭምሮ የተለያዩ የኪነጥበብ ባለሞያዎች ስራዎቻቸውን ያቀርባሉ.
Share This Event
አንድ ለመንገድ
ወደ ልጅነት
ኑ አብረን ሴማክሴ ፣ ጢባጢቤ ፣ ጥምጣም ፣ ሱዚ ….እንጫወት። የአሁኑ አንድ ለመንገድ ኪነጥበብ መሰናዶ የፊታችን ሰኞ ነሐሴ 15 በአንጋፋው ሀገር ፍቅር ቴአትር ቤት ከ10:30 ጀምሮ ይካሄዳል።
New membership are not allowed.