
አዝማች የግጥም ኮንሰርት ከ ረደኤት ተረፈ ጋር
አዝማች መድረክ ተወዳጅዋን ረድኤት ተረፈን ይዞ በአይነቱ የመጀመሪያው የሆነ የግጥም ኮንሰርት ሰኔ30 በአለም ሲኒማ አሰናድቶ ጋብዟቹዋል! እንዳያመልጦ!
ቀን: ሰኔ 30, 2014
አድራሻ: በአለም ሲኒማ
አድራሻ: በአለም ሲኒማ
የመግብያ ቲኬት ዋጋ:
- መደበኛ: 200ብር
- VIP: 400
የመግብያ ቲኬት መሸጫ ቦታዎች:
- አለም ሲኒማ
- እናት ባንክ ካዛንቺስ እና ሜክሲኮ ቅርንጫፎች
- ቦሌ ዲ ኤች ገዳ ህንጻ 7ኛ ፍሎር
- ሽፍታ ፉድስ
- ዋልያ የመጽሃፍት መደብር 4ኪሎ
- ጃፋር የመድሃፍት ቤት ሜክሲኮ
Share This Event