ኪናዊ የሀሳብ ማእድ

ኪናዊ የሀሳብ ማእድ

በታሪክ እና ኪነጥበብ ቅኝት ማህበራዊ
አብሮነት እና የኢኮኖሚ መነቃቃትን እናቀጣጥል !

ቀን: ሐምሌ 4 2014
ሰዓት: ከ 11 ሰዓት ጀምሮ
አድራሻ: በኢትዮጲያ ብሄራዊ ቲያትር
ዋጋ: 200 ብር ብቻ
መግቢያ ትኬት: በጃፋር መጽሀፍት እና በኢትዮጲያ ብሄራዊ ቲያትር በር ላይ ከቀኑ 8፥00 ጀምሮ
የመድረክ አጋፋሪ:  ሰላማዊት ደጀን
ተጋባዥ እንግዳ:

  • አቶ ጥበቡ በለጠ
    • ጋዜጠኛ
  • ብርሃን አዲስ
    • ደራሲ
  • መ/ር ታዬ ቦጋለ
    • የታሪክ ምሁር
  • ዳግማዊ አሰፋ
    • የህግ ባለሙያ
  • አብነት አየለ
    • የሰነ-ልቦና ባለሙያ
  • ያሬድ ሲሳይ
    • ልዩ ወግ

ገጣሚ: 

  • አስታውሰኝ ረጋሳ
  • ልደት ጴጥሮስ
  • ዶ/ር አበባ የሺጥላ

ለበለጠ መረጃ: https://mekliteventsandpromotion.com/

advertise on addis events