
የግብዣ ጥሪ
” ለከፍታ መንገድ የአዕምሮ ማዕድ የተሻለች ኢትዮጵያ ለተሻለ ትውልድ “ በሚል መሪ ቃል የሃገራችን ስኬታማ ሰዎች የተጋበዙበት ድንቅ መሰናዶ፡
በዕለቱ ከ20 በላይ የሃገራችን ትጉሃን ባለሃብቶችና ምሁራን ይገኛሉ። ልምድና ጥበባቸውን ያካፍላሉ ከ 1500 በላይ ወጣቶች ይታደማሉ የሰራ ኔትዎርክ እና የቢዝነስ ትስስር ይፈጥራል።
ተጋባዥ እንግዶች:
- ክቡር ዶ/ር ሳሙኤል ታፈሰ
- የሰንሻይን ኢቨስትመንት ግሩፕ ባለቤት እና ፕሬዝዳንት
- ሰለሞን ቦጋለ
- የፊልም ትዋናይ እና የበጎ ፍቃድ አምባሳደር
- ዮሴፍ በቀል
- የፓይንተርስ አምራር ልህቀት ማሰልጠኛ ተቋም መስራች
ቀን: ቀዳሜ ሰኔ 11, 2014
ሰዓት: ከ 11:00 እስከ 2:00 ሰዓት
አድራሻ: ኢሊሊ ሆቴል
መግቢያ: 100 ብር
ለበለጠ መረጃ:
- +251911534999
- +251944304007
- +251911859433
Share This Event