
ደሜን ለወዳጆቼ | Blood Donation
Ethiopia | ባለ ቅን ልቡ ታምራት ጎሹ በጎ አላማ አስቧልና አብረነው እንሳተፍ።
“በነፃ የተሠጠን በነፃ በመስጠት የሠው ህይወት እናትርፍ የተከበራችሁ እና እጅግ የምወዳችሁ ወዳጆቼ ከሩቅም ከቅርብም ያላችሁ በሙሉ በአሁን ሰአት በሀገራችን ኢትዮጵያ ከፍተኛ የሆነ የደም እጥረት ተከስቷልና ሁላችንም እንረባረብ። የፊታችን እሁድ ከጠዋት ጀምሮ እኔና ወዳጆቼ ሜክሲኮ ደብረ ወርቅ ህንጻ ጋር ገባ ብሎ በሚገኘው በዘንባባ ባር እና ሬስቶራንት ተገናኝተን በጋራ ደም ለወገኖቻችን ደም እንለግሳለን። ስለዚህ እርስዎም በጠዋት በቦታው በመገኘት ደም በመለገስ ወገንዎን ከሞት ይታደጉ በፍቅርም በእዚህ የበጎ ስራ ይሳተፉ ተጋብዘዋል።”
ቀን: ሐምሌ 24
ሰዓት: 03:00 ጀምሮ
ቦታ: ሜክሲኮ
አዘጋጅ: ታምራት ጎሹ
ለበለጠ መረጃ: +251953000005 Tamrat Goshu
ሰዓት: 03:00 ጀምሮ
ቦታ: ሜክሲኮ
አዘጋጅ: ታምራት ጎሹ
ለበለጠ መረጃ: +251953000005 Tamrat Goshu
Share This Event