ዱቡሻ የኪነጥበብ ዝግጅት በሀዋሳ ከተማ
በሁለት ዙሮች በወላይታ ሶዶ፣ 3ኛ መድረኩን በአዲስአበባ ሀገር ፍቅር ቴአትር ተዘጋጅቶ የነበረው ዱቡሻ የኪነጥበብ መሰናዶ 4ኛ መድረኩን አዳዲስ ኪነጥበባዊ ጉዳዮችን ጨምሮ
- ነሀሴ 26/2015 ዓ.ም
- በውብቷ ሀዋሳ ከተማ በሲዳማ ባህል አዳራሽ ከቀኑ 10:00 ጀምሮ በድምቀት ይካሄዳል! ግጥም ፣ ወግ፣ ሙዚቃ መነባንብ ፣ባህላዊ ውዝዋዜ ሁሉ በአንድ ማዕድ!
በዕለቱ አንጋፋና ወጣት ከያንያን ስራዎቻቸውን ያቀርባሉ :-
- ተወዳጁ ገጣሚ ተዋናይና አዘጋጅ ጌትነት እንየው
- ገጣሚ መንበረማርያም ሃይሉ
- ገጣሚ አስታውሰኝ ረጋሳ
- ገጣሚና ዘመኛ መላኩ ስብሃት
- ተመስገን ተሰማ ሲዳምኛ ግጥም
- ጉራግኛ ግጥም በክፍሌ ተመስገን
- የግጥምና ዲስኩር ስራዎቻቸውን ያቀርባሉ!!
የሲዳማ ኪነት ቡድን ድንቅ የሆነውን የሲዳማ ቲፕካል ውዝዋዜ ያቀርባል እንዲሁም ከወላይታ የመጡ አማዶ ባህላዊ ውዝዋዜ ቡድን ስራዎቻቸውን ያቀርባሉ በተጨማሪም ዩቶጵ ባንድ ሌላኛው ድምቀቶች ናቸው በዱቡሻ ሁሉ ሙሉ!ኑ ህብር ውበታችንን ይመለከቱ!
አሁኑኑ ትኬትዎን ይያዙ!
ለበለጠ መረጃ : 0944171270 ይደውሉ!!
Share This Event