
ድንግሌን መጽሐፍ
አንባቢያንና የሚዲያ ተቋማት በሙሉ ተጋብዛችኋል!
Ethiopia I ያነበቧት ኹሉ የተደነቁባት ድንግሌን መጽሐፍ ልትሞሸር ነው!
ቀን: ረቡዕ ሐምሌ 13
ሰዓት: ከቀኑ 11፡00
አድራሻ: በራስ ሆቴል
የዕለቱ የክብር እንግዶች:
- ጋሽ አያልነህ ሙላት (ጸሓፊ ታኔትና ሀያሲ)
- ደራሲ ዘነበ ወላ
- አርቲስት ስለሺ ደምሴ (ጋሽ አበራ ሞላ)
- መምህርና የማህበረሰብ አንቂ ታዬ ቦጋለ
- ኢንጅኔር ጌታሁን ሄራሞ
- አርቲስት ፈቃዱ ከበደ
- ጳውሎስ አእምሮ (የቴአትር ጥበባት መምህር)
- ዳኘ አበበ ((የቴአትር ጥበባት መምህር)
በተጨመሪም ታዋቂ ጋዜጠኞች: የዩኒቨርሲቲ ምሁራንና አፍቃሪ-መጽሐፍት ይታደሙበታል፡፡
አክባሪያችሁ: መምህርና ደራሲ ስንታየሁ ገብሩ
ጋዜጠኛና የማስታወቂያ ባለሙያው: ሶሎሞን ምህረት መድረኩን ያጋፍራል፡፡
እዛው እንገናኝ! ጠሪ አክባሪ ነው!
Share This Event