
ድንቅ ተፈጥሮ ድንቅ መልካአምድር ድንቅ ታሪክ መንዝጌራ ምድር ጓሳ ጥብቅ የማህበረሰብ ስፍራ።በሰሜን ሸዋ ዞን የሚገኘውንና በውስጡ የተለያዩ ብርቅየ ብዝሀ ህይወት ባለቤት የሆነውን የመንዝ ጓሳ አካባቢ ጥብቅ ስፍራን አብረን እንጎብኝ!
የጉዞ ቀን: ሰኔ 18 እና 19 2014 ዓ.ም
የቆይታ ጊዜ: 2-ቀናት 1-አዳር
የቦታ ርቀት፡ 260 ኪ.ሜ
የጉዞ ሂሳብ: 2600 ብር
መነሻ ቦታ፡ ዋቢ ሸበሌ ሆቴል ፊትለፊት
መገናኛ ሰዓት: 11:45
ክንውኖች:
- የእግር ጉዞ
- ብርቅዬ የዱር እንስሳት ምልከታ
- የአካባቢው ማህበረሰብ ቤት ጉብኝት
- በጋራ ማብሰል
- የእሳት ዳር ጨዋታ
- በበቅሎ ጉዞ(በግል የሚሸፈን)
የጉዞው ወጪ የሚያካትተው:
- ትራንስፖርት ቱሪስት ስታንዳርድ (ኮስተር ባስ)
- ቁርስ×2
- ምሳ ×2
- እራት
- የታሸገ ውሃ እና ቡና / ሻይ
- የአስጎብኚ
- ማደሪያ
- የምሽት እሳት ዳር ጨዋታ
- የፎቶግራፍ
ለበለጠ መረጃ:
- 0926219169
- 0909323072
- https://t.me/bluenilehiking2021
ክፍያ ለመፈጸም:
- የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000373309528 ብሉ ናይል
በጦርነት ምክንያት የተዘረፉ እቃዎችን ለመተካት የተወሰነ የቁሳቁስ ድጋፍ እናደርጋለን።
ለመመዝገብ ከላይ በተገለፁት የባንክ ቁጥሮች ገቢ በማድረግ ደረሰኙን መላክ ይኖርባችኋል።
Share This Event