ፍካት
ጉድላክ የሱስ ማገገሚያና ስልጠና ማዕከል
- የፊታችን እሁድ ነሐሴ 21 2015 ዓ.ም.
- ከቀኑ 8:00 ጀምሮ ሜክሲኮ ሰንጋ ተራ ፐርፐዝ ብላክ ኢትዮጵያ አዳራሽ “ፍካት” በሚል ርዕስ ለወዳጆችና ወጣቶች ስለሱስ በሽታ እና መፍትሔው የግንዛቤ ማስጨበጫ መርሃግብር .
- በዕለቱም ከወላጆችና ወጣቶች ጋር ውይይት ይካሄዳል ።
በተጋቧዥነት
- የስልቦልና አማክሪዋ ትዕግሥት ዋልታንጉስን ጨምሮ የተለያዩ እንግዶችም ይገኙበታል።
Share This Event