አዝማች የግጥም ኮንሰርት

አዝማች

አዝማች የግጥም ኮንሰርት ከ ረደኤት ተረፈ ጋር

አዝማች መድረክ ተወዳጅዋን ረድኤት ተረፈን ይዞ በአይነቱ የመጀመሪያው የሆነ የግጥም ኮንሰርት ሰኔ30 በአለም ሲኒማ አሰናድቶ ጋብዟቹዋል! እንዳያመልጦ!
ቀን: ሰኔ 30, 2014
አድራሻ: በአለም ሲኒማ
የመግብያ ቲኬት ዋጋ:
  • መደበኛ: 200ብር
  • VIP: 400

የመግብያ ቲኬት መሸጫ ቦታዎች:

  • አለም ሲኒማ
  • እናት ባንክ ካዛንቺስ እና ሜክሲኮ ቅርንጫፎች
  • ቦሌ ዲ ኤች ገዳ ህንጻ 7ኛ ፍሎር
  • ሽፍታ ፉድስ
  • ዋልያ የመጽሃፍት መደብር 4ኪሎ
  • ጃፋር የመድሃፍት ቤት ሜክሲኮ
advertise on addis events
Event Details
Photos
አዝማች
Event Details
Sponsors
AddisAds