
Adwa Africa Music and Art Party
Special closing events Adwa Africa Festival Bright Summary Programs
Date: February 28- March 2 , 2022
-
- From Monday, February 28, at the Grand Hotel’s Ras Hotel’s Special Theater
-
-
- Literature
- Monolog
- Various shows
- Humiliation
- Fun events
- Music party
- With special hospitality
-
-
- A performance on Wednesday morning at Menelik Adwa Bridge and
- From 11:00 Am Onwards , A Concert Will Be Held With the Adwa Band
- From Monday, February 28, at the Grand Hotel’s Ras Hotel’s Special Theater
Address: Ras Hotel and Adwa Bridge
For More Information: 0982 23 98 78 / 0974 04 76 07
The Tickets:
-
-
- Ras Hotel
- Tracon Building 1 floor
- Bole Redwan Building Floor
- Mexico Shebele Hotel
- You can Also Find it at the Door Of The Day
-
Musicians:
-
-
- Solomon Tigabe
- Yonatan Damene
- Zebiba Girma
- Gizachew Teshome
- Ribeka
- Yohanes
-
Poet: Efrem Seyoum
Dance Group: Ahadu Dance Group
Program Leader: Befikadu Abay
አድዋ አፍሪካ ሙዚቃ ኪነ ጥበብ ድግስ
ልዩ የመዝጊያ ዝግጅቶች
አድዋ አፍሪካ ፌስቲቫል ደማቅ የማጠቃልያ ፕሮግራሞች
ቀን: የካቲት 21-23, 2014
- ሰኞ የካቲት 21 ቀን ጀምሮ በራስ ሆቴል ትልቁ ሆቴል አድራሽ ልዪ ቲያትር
-
- ስነ ፅሁፎች
- ሞኖሎግ
- የተለያዩ ትርኢቶች
- አዋርዶች
- አዝናኝ ዝግጅቶች
- የሙዚቃ ድግስ
- ከልዩ መስተንግዶ ጋር
-
- እረቡ የካቲት ቀን ጠዋት ከሚኒሊክ አድዋ ድልድይ የሚቀርብ ላይ ትርኢት እና
- ረፋድ ከ 5:00 ጀምሮ ደግሞ ታዋቂ ድምጻውያን የሚታደሙበት የሙዚቃ ድግስ ከአደዋ ባንድ ጋር ይቀርባል
አድራሻ: ራስ ሆቴል , አድዋ ድልድይ
ለበለጠ መረጃ: 0982 23 98 78 / 0974 04 76 07
መግቢያ: የራስ ሆቴሉ ዝግጅት የመግቢያው ዋጋው 300.00 ሲሆን የ አደዋ ድልድዩ ደግሞ ለሁሉም ሰው በነጻ ነው
ትኬቶቹ:
-
-
- ራስ ሆቴል
- ትራኮን ህንፃ 1 ኛ ፎቅ
- ቦሌ ሬድዋን ህንፃ
- ሜክስኮ ሸበሌ ሆቴል
- እንዲሁም በእለቱ በር ላይ ማግኘት ትችላላቹ
-
ሙዚኞች:
-
-
- ሰለሞን ጥጋቤ
- ዮናታን ዳመነ
- ዘቢባ ግርማ
- ግዛቸው ተሾመ
- ርብቃ
- ዮሃነስ
-
ገጣሚ: ኤፍሬም ስዩም
ዳንስ ቡድን: አሃዱ ዳንስ ቡድን
ፕሮግራም መሪ: በፍቃዱ አባይ
Share This Event