
ምድረ ገነት በሆነችው አርባምንጭ ከሚያዝያ 27 -30 በሚኖረን ቆይታ የአዞ እርባታን ፈራ ተባ እያልን እየጎበኘን ፣ በተፈጥሮ ዋና ራሳችን እያደስን ፣ በነጭ ሳር ብሔራዊ ፓርክ የእግር ጉዞ እያደረግን ከብርቅዬ አእዋፋት እና እንስሳት ጋር እየተጫወትን ፣ በዶርዜ መንደር በእናቶች ጭፈራ እና ምርቃት እየተዘየርን ፣ ከ333 በላይ የአእዋፋት ዜማ ታጅበን መንፈሳችንን እና ስጋችንን እናድሳለን ።
ቀን: ሚያዝያ 27
ሰዓት: ማለዳ 12:30 ሜክሲኮ ሸበሌ ሆቴል እንነሳለን
ዋጋ: 5250 ብር ሲሆን
-
-
- ቁርስ 3 ቀን፣
- ምሳ 3 ቀን
- እራት 3 ምሽት፣
- የሆቴል ማደሪያ
- የአስጎብኚዎች ክፍያ
- የመግቢያ ክፍያ ፣
- የስካውት ክፍያ፣
- የደርሶ መልስ ትራንስፖርትን ያካተተ ነው።
-
ኢትዮጵያዊ ላልሆኑ ዋጋ: 200$ ይከፍላሉ
ለበለጠ መረጃ: 0977772677
Share This Event