
ኑ! አብረን እንንቃ
AWAKENED ETHIOPIA ለላቀች ኢትዮጵያ ፤ ንቁ ትውልድ መፍጠር . . . በሚል መሪ ቃል አቶ ክብረት አበበ, አቶ ዳግማዊ አሰፋ, ዶ/ር ወዳጄነህ መሃረነ, ሂፕኖቴራፒስት ነፃነት ዘነበ እነዚህና ሌሎች የሀገራችን ስኬታማ ሰዎች ለስኬት ያበቋቸውን መርሆች ለመጀመሪያ ጊዜ ያካፍላሉ።
ቀን፡ ሐምሌ 30, 2014
ሰዓት: 11:00 – 2:00
መግቢያ: 100 ብር ብቻ
ቦታ፡ DEO-LEOPOL HOTEL ዑራኤል ከባምቢስ ሱፐርማርኬት አጠገብ
ለበለጠ መረጃ:
- 0977693334
- 0984054153
ቅዳሜ እዛው እንገናኝ !!! መቅረት አይታሰብም
Share This Event