
Trip to Doho Lodge and Awash National Park
በድጋሜ ጉዞ ወደ አዋሽ ብሔራዊ ፓርክ እና ድሆ ሎጅ:: በባለፈው ጉዞ መኪና ሞልቶባችሁ ለቀራችሁና ሣይመቻችሁ ያልተጓዛችሁ የፊታችን ቅዳሜና እሁን እንጓዛለን የምትሉ ክፍያውን በመክፈል ተመዝገቡ
ርቀት: 220 km ከ አዲስ አበባ
የጉዞ ቀን: ሰኔ 4 /2014
መመለሻ : ሰኔ 5 /2014
ዋጋ : 3500
የምንጎበኛቸው:
- በተፈጥሮ የታደለውን የአዋሽ ፓርክ,
- አዋሽ ፏፏቴ
- የአዋሽ ተፈጥሯዊ ፍልውሃ ከ 40-50c በሚደርስ ውሃ መታጠብ እና ዋና በ ድሆ ሎጅ (ቅያሪ ልብስ ቢይዙ ይመከራል)
ክፍያ የሚያጠቃልለው:
- የድንኳን አዳር ፓርኩ ውስር
- አንድ ምሽት ካምፕፋየር
- ትራንስፖርት
- ምግብ,( ቁርስ ምሳ እራት )
- ሻይ ቡና
- የታሸገ ዉሃ
- አስጎብኚ ስካውት
- የፓርክ መግቢያ
- ፎቶ
ክፍያው የማያጠቃልለው:
- አልኮል መጠጦች እና የግል ፍላጎቶችን አያጠቃልልም
መነሻ ለአዲስ አበባ ተጓዦች: ሜክሲኮ ሸበሌ ፊትለፊት ከሌሊቱ 12:00 ሰዓት
ለደብረዘይት ተጓዦች: ኤክስፕረስ መግቢያ 2 ሰዓት
ለአዳማ ተጓዦች: ወንጂ ማዞሪያ 3 ሰዓት
BOOK NOW:
- 0932 21 09 24 or
- 0962 26 78 20
Account for deposit:
- 1000294086815 ንግድ ባንክ
- 33325886 አብሲኒያ
ማሳሰቢያ: ለመመዝገብ ከላይ በተገለፁት የባንክ ቁጥሮች ገቢ በማድረግ ደረሰኙን በቴሌግራም መላክ ይኖርባችኋል
አዘጋጅ: የኔነህ ፊልም ፕሮዳክሽን
ያሉን ውስን ቦታዎች ስለሆኑ አሁኑኑ ይመዝገቡ
Share This Event