
Blood Donation Day / የደም ልገሳ ቀን
የክቡር ዶክተር አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ልደት ምክንያት በማድረግ የተዘጋጀ
ሺ ሆነን
የሺዎችን ህይወት እንታደግ
ቀን: እሁድ ሐምሌ 3 ቀን 2014 ዓ፡ም
ሰዓት: ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት
የደም ልገሳው ቦታ: ስታዲየም የሚገኘው የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ቅጥር ግቢ ውስጥ
አዘጋጆች:
- ወደ ፍቅር ማኅበር
- የኢትዮጵያ ደም እና ቲሹ ባንክ አገልግሎት በጋራ በመተባበር
Share This Event