
Book launch|የመጽሐፍ ምረቃ
Author Feven Teferi’s book titled “Sleep of labor” will be launched in the Hager fikir Theater
Author፡ Feven Teferi’s
Date: Saturday, January 28, 2023
Time: 7:00 p.m.
Author and translator Afework Bekele,
Dr. Ababa Yeshitla, poet and author Jerusalem Nega, poet Salomon Sahle, poet Astawsign Regasa, and other poets will be present.
“የምጥ እንቅልፍ ” የተሰኘውን የደራሲ ፌቨን ተፈሪ መጽሐፍ ዛሬ ቅዳሜ ጥር 20 ቀን 2015 ዓ.ም ከቀኑ 7:000 ጀምሮ በሀገር ፍቅር ቴአትር አዳራሽ በድምቀት ይመረቃል፡፡
በእለቱም አርቲስት ሥዩም ተፈራ፣
ደራሲና ተርጓሚ አፈወርቅ በቀለ፣
ዶ/ር አበባ የሺጥላ፣ገጣሚና ደራሲ ኢየሩሳሌም ነጋ፣ገጣሚ ሰሎሞን ሳህለ፣ገጣሚ አስታውሰኝ ረጋሳ እና ሌሎችም ገጣሚያን ይገኛሉ
Share This Event