Bored Cellphone Addis Ababa Photography Exhibition
Best Western Plus Addis Ababa
እስከ ዛሬ ሶስት የተሳኩ አውደርዕዮች በ Best Western plus Addis Ababa ሆቴል አዘጋጅተናል። አራተኛውም አውደርዕይ በተመሣሣይ ቦታ ከአድዋ ድል በዓል ቀን ጀምሮ ለአምስት ቀናት ኢትዮጵያዊነትን የሚያንፀባርቁ በስልክ ብቻ የተነሡ ምርጥ ፎቶግራፎች እና የምታውቋቸው፣ማወቅ ያለባችሁንም ገራሚ ፎቶግራፈሮቻችንን ይዘን እንጠብቅዎታለን።
መቅረት ሞኝነት ነው
መጥተው የቤተሠቡ አባል ይሁኑ ይተዋወቁ በአውደርዕዩም ተደምመው በእጅዎትም ባለሙሉ ቀለም የፎቶግራፍ መፅሄት ይዘው ይሄዳሉ።
የተለያዩ ጨዋታዎች ሽልማቶች እንደተጠበቁ ነው።
Share This Event