
Car Free Day
‘መንገድ ለሰው’ በሚል ስያሜ በከተማ አቀፍ ደረጃ የሚከናወነው ከተሽከርካሪ ነጻ መንገዶች ቀን ዋና አላማ ሞተር አልባ እንቅስቃሴ በማበረታታት:
- አማራጭ የትራንስፖርት መንገድ ማበረታታት፤
- የትራፊክ አደጋ የማይከሰትባት ከተማ መፍጠር፤
- ለኑሮ ምቹና ከብክለት የፀዳ ከባቢ አየር እንዲኖር ማድረግ እንዲሁም
- እንደ አጠቃላይ ጤናማ የአኗኗር ዘዴን መፍጠር።
በፕሮግራሙ ላይ :
- የብዙሃን የእግር ጉዞ እና የተለያዩ ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች፤
- የብስክሌት መንዳትና ልምምድ እንዲሁም ስኬቲንግ፤
- ሩጫ፣ የጎዳና ላይ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ እና ኤሮቢክስ፤
- የስኳር፣ ደም ግፊት፣ የጡት ካንሰርና መሰል ተላላፊ፤
- በመንገድ ደህንነት ላይ ያተኮሩ የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥራዎች ይከናወናሉ።
- ፕሮግራሙ የሚካሄድባቸው እና ለተሽከርካሪ የሚጋ መንገድ ከማዘጋጃ ቤት በችርችል ጎዳና እስከ ብሄራዊ ትያትር
- ከቤተሰብዎ፣ ከስራ ባልደረባዎ እና ከወዳጅዎ ጋር መጥተው ይዝናኑ፣ ጤናዎን ይጠብቁ!
አላማው:-
- ‘መንገድ ለሰው’ በሚል ስያሜ በከተማ አቀፍ ደረጃ የሚከበረው ከተሽከርካሪ ነጻ መንገዶች ቀን ዋና አላማ ሞተር አልባ እንቅስቃሴ በማበረታታት
- አማራጭ የትራንስፖርት መንገድ ማበረታታት፤
- የትራፊክ አደጋ የማይከሰትባት ከተማ መፍጠር፤
- ለኑሮ ምቹና ከብክለት የፀዳ ከባቢ አየር እንዲኖር ማድረግ እንዲሁም
- እንደ አጠቃላይ ጤናማ የአኗኗር ዘዴን መፍጠር።
Share This Event