
Deporah
Join Us in Creating an Inclusive Environment in Ethiopia for Children Born with Down Syndrome.
Date: March 20, 2022
Time: 9:00 AM
Address: Meskel Square, Groove Garden Walk
Turning Point: Oromia Region President Office
Phone Number: +251 942 22 58 38
+251 118 59 98 58
Office: Deborah Foundation Office
Address: Bole Road Behind Sur Construction.
እሁድ መጋቢት 11 ቀን ከ ዲቦራ ጋር
#ETHIOPIA የዓለም የዳውንሲንድረም ቀን እሁድ መጋቢት 11 ” መጋቢትን ከዲቦራ ጋር በሚል የእግር ጉዞ እና የልጆች ፌስቲቫል የምናከብር ይሆናል “
ቲሸርት በመግዛት እና ዝግጅቱ ላይ በመሳተፍ ከህፃናቱ ጋር አስደሳች ጊዜን ያሳልፉ
ቲሸርቶችን እዚህ ያገኛሉ
- ዲቦራ ፋውዴሽን ዋና መስራያ ቤት ( ቦሌ ከሱር ኮንስትራክሽን ጀርባ )
- እፎይ ፒዛ ( አትላስ ቅርንጫፍ )
- ሴንቸሪ ሞል ( ቅዳሜ መጋቢት 10)
ለበለጠ መረጃ ይሄን ስልክ ይጠቀሙ
- +251 942 22 58 38
ወይም
- +251 118 59 98 58
LIMITED T-SHIRT Available
Share This Event