ኤረር ተራራ

ኤረር ተራራ

Trip to Erer Mountain

Date: Sunday, May 29, 2022
Entrance: 900 ETB & Foreign $40
Package Includes: 

 • Breakfast
 • Lunch
 • Water
 • Entrance Tickets
 • Fee for guides
 • transportation

Organizer: Gojo Hiking
For More Information: 

ጉዞ ወደ  ኤረር ተራራ

ኤረር ተራራ ከባህር ጠለል በላይ 3000 ሜትር ላይ የከተመ እጅግ ድንቅ ተራራ ሲሆን በውስጡም ጥንታዊ የፅድ ጫካ ፣ በኢትዮጵያ ብቻ የሚገኙ ብርቅዬ አእዋፋት እና እንስሳት ፣ ደብረዘይት እና አዲስ አበባን ከከፍታ ማየት የሚቻልበት ውብ መልክዓ ምድርን በጥሞና እንመሰጣለን።ጉዟችን 12 ኪ.ሜ የሚሸፍን ሲሆን ከጀማሪ እስከ ጎበዝ ተጓዦች ድረስ የሚመከር ጉዞ ነው፡፡ ልምድ ያላቸው ተጓዦች 12 ኪ.ሜጀማሪዎች ደግሞ 8 ኪ.ሜ ይጓዛሉ
ቀን: ግንቦት 21
ዋጋ: 900 ብር ሲሆን ፣ ኢትዮጵያዊ ላልሆኑ 40$ ይከፍላሉ
ክፍያው የሚያጠቃልለው:

 • ቀለል ያለ ቁርስ
 • ምሳ
 • ውሀ
 • መግቢያ ትኬት
 • አስጎብኚዎች ክፍያ
 • የደርሶ መልስ ትራንስፖርትን ያካተተ ነው፡፡

አዘጋጅ:  ጎጆ ሀይኪንግ
ለበለጠ መረጃ:

advertise on addis events
Event Details
Photos
ኤረር ተራራ
Event Details
Sponsors