Trip to ERTA ALE & DALLOL

ERTA ALE & DALLOL

Trip To ERTA ALE & DALLOL

Addis Hiking’s Collaboration with Sphere Tour & Travel presents the biggest adventure of the year. It’s gonna happen from May 2 -7 And our destination, this time, will be the amazing Afar! We will be hiking on the naturally decorated landscape of Afar including one of the greatest tourist destinations in the world, Erta Ale.

      • Geysers
      • Hot Springs
      • Sale Lake
      • Lava Lake & Much More

Date: May 2-7, 2022
Address: ERTA ALE & DALLOL
Organizer: Addis Hiking in Collaboration with Sphere Tour and Travel
Price Per Person:

      • 12,000 ETB for Ethiopians
      • 15,000 ETB for Foreigners

For More Information: 097 011 6424
Email: addishikingroup@gmail.com

 

የአዲስ ሃይኪንግ የዓመቱን አስደናቂ ጉዞ ከስፌር አስጎብኚና የጉዞ ድርጅት ጋር በመተባበር ከሚያዚያ 23 እስከ 27 አዘጋጅቶላችኋል። መዳረሻችንም የአፋር ውብ የጉብኝት ስፍራዎች ይሆናል፡፡ ከአለማችንን ታላላቅ የተፈጥሮ መስህቦች አንዱ የሆነው ኤርታአሌን ጨምሮ በተለያዩ አስገራሚ ተፈጥሮአዊ ቦታዎች ባሸበረቀው የአፋር ምድር ላይ እንጓዛለን።

ቀን:
      • ሚያዚያ 24 – አዲስ አበባ – ሎጊያ
      • ሚያዚያ 25- ሎጊያ- ኤርታ አሌ ላቫ ሀይቅ
      • ሚያዚያ 26- ኤርታ አሌ – ዳሎል ሃይድሮተርማል ሳይቶች
      • ሚያዚያ 27- ዳሎል – አፍዴራ ሀይቅ
      • ሚያዚያ 28- አሎሎባድ – ሎጊያ
      • ሚያዚያ 29-ሎጊያ- አዲስ – የጉዞ መጨረሻ
በጉዞው የምንታደማቸው:
      • የአሎሎባድ ሀይድሮተርማል ምንጮች
      • የአሳሌ እና አፍዴራ የጨው ሀይቆች
      • ኤርታ አሌ እሳተ ገሞራ የላቫ ሐይቅ
      • የአፋር መንደሮች
      • በአለማችን ልዩ የሆነው አስደናቂው በተፈጥሮ በህብረ ቀለማት የተሞላ ስፍራ ‘ዳሎል’
      • ከባህር ጠለል በታች 136 ሜትር የኢትዮጵያ ዝቅተኛውን ቦታ
በተጨማሪም. . .
ከላይ ያለው የጉዞ ፕሮግራም ዋጋው የሚከተሉትን ያጠቃልላል:
      • የማረፊያ አልጋና ካምፒንግ
      • ምግብ
      • የሚጠጣ የታሸገ ውሃ ከቀን 2 እስከ 4 (4 ሊትር በቀን)
      • የመግቢያ ክፍያዎች በጉዞው መሰረት።
      • መጓጓዣ 4×4 መኪና ሲሆን ነዳጅ እና የአሽከርካሪ አበልን ያጠቃልላል
      • የምግብ አብሳይ እና ረዳት
      • የካምፕ እቃዎች (ፍራሽ እና ሁሉም የማብሰያ ቁሳቁሶች)\
      • አስጎብኚ/አቶ ሰይፈ ገብረኤል ሽፈራው
      • የአካባቢ አስጎብኚዎች።
      • የክልል ፖሊስ አጃቢዎች፣ የአካባቢ ረዳቶች።

 

advertise on addis events
Event Details
Photos
ERTA ALE & DALLOL
Event Details