
Ethiopiawinet Betegbar Dance Crew with CALDAN Communication
Ethiopian’s In practice
Knowledge donation and special cultural program
Date: April 30, June 04 & July 2, 2022
Time: 04:00 PM
Address: Mexico Behind the Union Bank Headquarters Sengatara Traders Building 5th Floor
Dancer: Ethiopiawinet Cultural Dance Group
Entrance Fee: 200 Birr
Organizer: CALDAN Communication
For More Information Contact Us:
-
-
-
- +251-991-189180
- +251-911-316700
-
-
Email: caldanet@gmail.com
ኢትዮጲያዊት በተግባር
ካልዳን ኢትዮጵያ እና በኢትዮጵያውያዊነት የባህል ዳንስ በድን በጋራ ትብብር የተዘጋጀው ኢትዮጵያዊነት በተግባር በሚል ሚያዚያ 22፣ 2022 ከቀኑ 10 ሰአት ጀምሮ ወርሃዊ ፕሮግራም የኢትዮጵያዊነት መገለጫ በሆኑት የባህል ልብስ በመልበስ፣ የባህል ውዝዋዜ፣ የባህላዊ ልብስ ፋሽን ሾው፣ ኢትዮጵያዊነት ምንድነው በሚል ታዋቂ እና አዋቂ በሆኑ ባለሙያዎች ገለጻ እና ኢትዮጵያዊነትን በተግባር ያሳዩ ግልሰቦችን ልምድ የሚያካፍሉበት ልዩ መርሃ ግብር አዘጋጅቷል።
ሃገር ቤት ያላቹ ክህብረት ባንክ ጀርባ በሚገኘው ሜክሲኮ የፐርፐዝብላክ ዋና መስሪያ ቤት ህንጻ ከዮቤክ ህንጻ ፊት ለፊት የመግቢያ ዋጋ 200 ብር ብቻ ተዘጋጅቷል። በውጭ የምትኖሩ ዲያስፖራ ኢትዮጵያውያን እናንተም በሃገር እንኳ ባትሆኑ ዘመዳችሁን ወይም አዝማዳችሁን ትኬቱን ቀድማቹ በመግዛት በወር አንዴ ስለ ሃገራቸው ኢትዮጵያን እንዲያውቋት በማድረግ ተባብሩ።
አድራሻ: ሜክሲኮ ከህብረት ባንክ ዋና መሳሪያ ቤት ጀርባ ሰንጋተራ የነጋዴዎች ሕንፃ 5ተኛ ፎቅ
ሰዓት: ከቀኑ 10 ሰአት
መጋቢያ: 200ብር
አዘጋጅ: CALDAN Communication
ወዝውዜ ቡድን: ኢትዮጲያዊነት የባህል ቡድን
ለማንኛውም ጥያቄዎ በ ይደውሉ:
-
-
- +251-991-189180
- +251-911-316700
-
ኢሜል: caldanet@gmail.com