
ሕንጸት የመጽሐፍ ግምገማ
Venue: meeting hall of the Ethiopian Theology Graduate School
Date: February 5th
Time: 9:00 am -11፡00 am
speaker: Shuangzaw W/Tsadiq
The monthly book review program will be held on February 5th at 9:00 am. As part of the program, we cordially invite you to attend the meeting hall of the Ethiopian Theology Graduate School in Addis Ababa and be a part of the discussion. Our guest speaker for this month is Shuangzaw W/Tsadiq who will be talking about his book Quas Abed.
በሕንጸት የመጽሐፍ ወርኀዊ የመጽሐፍ ግምገማ መርሓ ግብር፣ በየካቲት ወር ለውይይት የሚቀርበው መጽሐፍ በሸዋንግዛው ወ/ፃዲቅ የተጻፈው “ቁስ አበድ” የተሰኘው ነው። በኢትዮጵያ ሥነ መለኮት ድኅረ ምረቃ ት/ቤት መሰብሰቢያ አዳራሽ፣ በ9፡00 ሰዓት ላይ እንዲገኙና የውይይቱ ተካፋይ እንዲሆኑ በአክብሮት እንጋብዛለን።
Share This Event