
ኔትወርኪንግ ኩነት
በHA-SET ለመጀመሪያ ጊዜ የተዘጋጀው የሴት ስራ ፈጣሪዎች እና ጀማሪዎች የኔትወርኪንግ ኩነት ከሰሞኑ ይካሄዳል።
- ከታላቅ ሴት ስራ ፈጣሪዎች ለመገናኛት፣
- ሀሳብ ለመለዋወጥ እና ለመተዋወቅ
- ለአርብ ነሀሴ 26 ቀጠሮ ይያዙ ።
ከታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም ይመዝገቡ፡
https://lnkd.in/e9bi22Np
- ለበለጠ መረጃ haset.initiative@gmail.com
Share This Event