
HAVANA KUBA
ሀቫና ኩባ መሄድ አስበዋል?
የ8 ቀናት 7 ምሽቶች ታሪካዊ አስደሳች ጉዞ
ሲምባ አስጎብጊና የጉዞ ወኪል ከኢትዮጲያ አየር መንገድ ጋር በመተባበር ሀቫና ኩባ የሚጎበግኙበት ልዩ የ 8 ቀን መርሃግብር አመቻችቷል
የ 8 ቀናት / 7 ምሽቶች ሙሉ የሆቴል ወጪ( ባለ 4 ኮከብ) ምግብ የአውሮፕላን ቲኬት ቪዛ የምድር ትራንስፖርት የጎብኝት ቦታዎች ያካትታል ለጉዞ ምዝገባ ጀምረናል ባሉን ቦታዎች ቀድመው ይመዝገቡ::
ለበለጠ መረጃ:
- ቢሮ: +251 116 6229 22
- ሞባይል: +251 988 38 38 38 , +251 911 52 31 36
- ኢሜል: info@simbatoursethiopia.com, sales@simbatoursethiopia.com
አዝጋጅ: SIMBA TOURS TRAVEL AGENT
Share This Event