
ህብረ ቀለማት – የ5 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ
“ህብረ ቀለማት” በሚል መሪ ቃል የ5 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ሰኔ 25 ቀን 2015 ተዘጋጅቷል። መነሻና መድረሻው መስቀል አደባባይ የሆነ ሁሉንም ማህበረሰብ በሚያሳትፈው ሩጫ ላይ ከጓደኞችዎ ጋር ይሳተፉ!
መቀራረብን የሚያጠናክር፣ ባህላችንን የምናሳይበት፣ ትስስራችንን የምናፀናበት የጎዳና ላይ ሩጫ ይሆናል።
ቲሸርቱን ለማግኘት:- ለም ሆቴል፣ ለገሰ ፈለቀ ህንፃ፣ 2ኛ ፎቅ ላይ በZk Art promotion ቢሮ ያገኙታል።
አዘጋጅ:- ZK Art Promotion
Date: July 2nd, 2023
Place: Meskel Square
Share This Event