
Hiking to Ensaro
ውቢቷን እንሳሮን ለመጎብኘት ትክክለኛው ወቅት አሁን ነው! የግር ጉዞ ወደ እንሳሮ አባሪኮ ዎሻ እና ሮቢ ፏፏቴ
መገናኛ ቦታ: ሜክሲኮ ዋቢ ሸበሌ ፊት ለፊት
መገናኛ ሰዓት፡ ጠዋት 12:00
ቀን: እሁድ ሐምሌ 24
የጉዞ ሂሳብ: 950 ETB
የጉዞ ሂሳብ የሚያካትተው (package include ):
- ትራንስፖርት ( Transportation )
- የመግቢያ ክፍያ ( Entrance fee )
- አስጎብኚ ( Guide fee )
- ቁርስ ( Breakfast )
- ምሳ ( lunch )
- ውሃ ( water )
- ፎቶ (photography )
አሁኑኑ ይመዝገቡ : 0941432513
BOOK NOW!
Share This Event