
Debrezeit_Green_Lake
Zuret
On January 28, the trip to Debrezeit_Green_Lake, where we can see wonderful nature, 55 km away from Addis Ababa, is named as Zuret.
Debrezeit Green Lake is accompanied by an indescribable landscape and a swim on the eye-pleasing Green Lake.
It covers 7.5 km and is a recommended trek for beginners to experienced hikers.
Date: February 5, 2023
Address: Debrezeit Green Lake
Organizer: Gojo Hiking
Ticket Fee:
- 1000 Birr for those who pay until January 27
- 1200 Birr for those who pay after January 28
The Fee Includes
- Lunch
- Water
- Guide fees
- Return transportation.
ጥር 28 ከአዲስ አበባ 55 ኪ.ሜ ርቀት ላይ በመጓዝ አስደማሚ ተፈጥሮ ወደምናይበት ወደ ደብረዘይት_አረንጓዴ _ሀይቅ የሚደረገው ጉዞ ዙረት በሚል ሰይመውታል ፡፡
ደብረዘይት አረንጓዴ ሀይቅ ቃላቶች የማይገልፁት እጅግ ድንቅ የመልክዓ ምድር አቀማመጥ የታጀበ ሲሆን የዓይን ምግብ በሆነው አረንጓዴ ሀይቅ ላይ ዋና ፣ ቀለል ያለ የእግር ጉዞ ፣ ከጎጆ ሀይኪንግ ቤተሰብ ጋር እሁዳች ፡፡
7.5 ኪ.ሜ የሚሸፍን ሲሆን ከጀማሪ እስከ ጎበዝ ተጓዦች ድረስ የሚመከር ጉዞ ነው፡፡
ዋጋ እስከ ጥር 19 ድረስ ለሚከፍሉ 1000 ብር
ከ ጥር 20 በኋላ ለሚከፍሉ 1200 ብር
ምሳ ፣ ውሀ ፣ አስጎብኚዎች ክፍያ ፣ የደርሶ መልስ ትራንስፖርትን ያካተተ ነው፡