
In this AddisJobs weekly webinar, we are discussing the title of Self Development and Attitude Growth. The topics include How to lead a successful life, How to develop ourselves and How to develop our ways of thinking with a special guest speaker Meseret Haileyesys directly from Canada.
Monday 10 AM – 11 AM local Ethiopian Time.
You are all invited. Join the webinar online
https://t.me/AddisJobsEthiopia
ሳምንታዊው የአዲስ ጃብስ ስልጠናና ውይይት ነገ ሰኞ ከቀኑ 10 እስከ 11 ሰዓት ይካሄዳል።
አመለካከትን ስለማሳደግ ፣ ራስን ስለማጎልበት እና ስኬታማ ህይወት ስለመምራት በዝርዝር የምንወያይበት ዐብይ ጉዳዮች ናቸው።
እንግዳችን መሰረት ሐይለየሱስ ስትሆን ከካናዳ በቀጥታ በመገኘት ልምዷን ታጋራናለች። በመሆኑም በሰአቱ ጆይን በማድረግ እንድትሳተፉ ተጋብዛችኋል። ሌሎችም የዚህ ውይይት ተሳታፊ እንዲሆኑ ሼር እንድታደርጉም እንጠይቃለን።