
In this weekly Addis Talks webinar, we are discussing How to Use LinkedIn Effectively for Job seeking and other opportunities with Ethiopis Tadesse.
You are all invited. Join the online webinar on Telegram https://t.me/AddisJobsEthiopia
Date: March 7th, 2022
Time: 10 AM – 11 AM local Ethiopian Time.
Link: https://t.me/AddisJobsEthiopia
Guest Speaker: Ethiopis Tadesse
ሳምንታዊው የአዲስ ቶክስ ስልጠናና ውይይት ነገ ሰኞ ከቀኑ 10 እስከ 11 ሰዓት ይካሄዳል።
እንግዳችን ኢትዮጲስ ታደሰ ሊንክድኢን የተባለውን የማህበራዊ ድረ ገጽ በመጠቀም እንዴት አዳዲስ ስራዎችን ማግኘት እንደምንችል እና የተለያዩ ጥቅሞችን ማግኘት እንደምንችል በዝርዝር የምንወያይባቸው ዓብይ ጉዳዮች ናቸው።
በመሆኑም በሰአቱ ጆይን በማድረግ እንድትሳተፉ ተጋብዛችኋል። ሌሎችም የዚህ ውይይት ተሳታፊ እንዲሆኑ ሼር እንድታደርጉም እንጠይቃለን።
Share This Event