
IFH Stick Relay Run
የዘንድሮ አይ.ኤፍ.ኤች የዱላ ቅብብል ሩጫ የፊታችን እሁድ ይካሄዳል። የቡድን ልምምድ ጀምራችኋል?አሁንም መመዝገብ ለምትፈልጉ በታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ቢሮ መተው ይመዝገቡ።
ቀን: ሐምሌ 10፣ 2014
አድራሻ: ሳርቤት ፑሽኪን አደባባይ
ለበለጠ መረጃ ከታች ባለው ቁጥር ይደውሉ::
- +251116635757
- +251116185841
Share This Event