Journey to Zeway
ጉዞ ወደ ዝዋይ ገሊላ ደሴት
ቀን: ሰኔ
አድራሻ: ከአዲስ አበባ በ160ኪ.ሜ (100ማይል) እርቀት የሚገኝ ሲሆን አስደማሚ ተፈጥሮ, የተፈጥሮ ፍልውሀ,የተፈጥሮ ጋዝ ውሀ እና ውብ ገጽታ አለው.ዝዋይ ሀይቅ በ5,373 ጫማ ከፍታ ላይ ትገኛለች
በተለያዩ ጨዋታዎች, ቁምነገሮች እራሳችንን ምናዝናናበት
- ከቤተሰቦ
- ከልጆ
- ከፍቅረኛዎት
- ከ ጓደኛዎት ጋር እንዲሁም ብቻዎትን በመሆን አብረውን ቆንጆ ጊዜ ያሳልፉ
ዋጋ: 1200 ብር ሲሆን ፓኬጁ
- ቀለል ያለ ቁርስ
- የወይን እርሻ ጉብኝት
- የወይን ጠጅ ቀመሳ (wine beverage Taste )
- ምሳ
- መክሰስ (fish campfire) ወይን
- ውሀ
- የፎቶ
- የጀልባ ጉዞ
- የደርሶ መልስ ትራንስፖርትን ያካተተ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ
- 0973070678
- 0961520152
- 0963153440 Horizon Hiking
ይምጡና በውበቱ ይደሰቱ እራሶን ያዝናኑ!
Share This Event