
የልጆች ዓለም|Kids World
Did your children finish their exams? Where would you like to spend your vacation for a week? Take them here one of your days, there is a great children’s entertainment special event called “Kids World”.
A variety of…
- children’s toys
- various events
- books
- food for children
- tea and coffee for parents
- a viewing area has been prepared.
Date: January 03/04/05 will last for three days
Address: Black Lion, Ethio Kiba Park, in front of the main post office
Ticket:
- 200ETB – the price of the advertisement.
4 kilo books get the ticket. In front of Menilk School in front of Romina.
Organizer: Sabuz Events and Promotions
Contact us: 0921 56 86 26/ 0932 36 70 54
ልጆችዎ ፈተና ጨረሱ አይደል? አንድ ሳምንት የሚሆን የእረፍት ግዜያቸውን የት እንዲያሳልፉ ይመርጣሉ?
በሚችዎት አንዱን ቀን እዚህ ውሰዷቸው ” የልጆች ዓለም ” የተሰኝ ጥሩ የሕጻናት መደሰቻ ልዩ ዝግጅት ተዘጋጅቷል።
ልዩ ልዩ የሕጻናት መጫወቻ የተለያዩ ዝግጅቶች መጻሕፍት ለልጆች የሚሆኑ ምግቦች ለወላጆች ሻይ ቡና የሚሉበት መመልከቻ ቦታ ተዘጋጅቷል።
ጥር 26/ 27/ 28 ለሦት ቀናት ይቆያል።
አድራሻ፦ ጥቁር አንበሳ ኢትዮ ኪባ ፓርክ ከዋና ፖስታ ቤት ፊት ለፊት
የሙግቢያ ዋጋ 200 ያጉኚታል።
4ኪሎ እነሆ መጻሕፍት ትኬቱን ያገኛሉ።ምኒልክ ት/ቤትፊት ለፊት ከሮሚና ዝቅ ብሎ ።