
ማጀቴ ድግስ
የድምጻዊት ኒና ግርማ “ማጀቴ” የተሰኘው ተወዳጅ አልበም የምረቃ ሥነ ስርዓት ይካሄዳል
ቀን: ግንቦት 4 ቀን 2014 ዓ.ም
ሰዓት: ከምሽቱ 12:00 ሰዓት ጀምሮ
አድራሻ: ቦሌ መድሃኒዓለም ኤድናሞል ከ ሃርመኒ ሆቴል ወረድ ብሎ, The Club- VIP Lounge
በዕለቱ:
- ድምጻዊ አብነት አጎናፍር
- ድምጻዊ ያሬድ ነጉ
- ድምጻዊት ዘቢባ ግርማ እንዲሁም ሌሎች አንጋፋ እና ወጣት የኪነጥበብ ባለሙያዎች የሙዚቃ ስራዎቻቸውን ያቀርባሉ። እንዲሁም የተለያዩ ተጽዕኖ ፈጣሪዎች እና ታዋቂ ግለሰቦች በምረቃ ሥነ ስርዓቱ ላይ ይገኛሉ።
መግቢያ: 1500 ብር ጥቅል ከምግብ እና በአርቲስቷ የተፈረመ ሲዲ ጋር
ማጀትዎ ለቤተሰብዎ የሚወዱትን እና የሚጣፍጠውን አሰናድተው አብስለው የሚፈጽሙበት ልዩ ክፍል ነው። በዚህ ክፍል ለሰው ልጆች ቁመ ስጋ የሚበጅ ምግብ በአግባቡ ተሰናድቶ ሲወጣ ቤተሰቡ ጣፍጦት በአንድ ገበታ ቀርቦ ይመገባል።
ማጀቴ አልበምም እንዲሁ በሻኩራ ስቱዲዮ ውስጥ ተሰናድቶ በአውታር የሙዚቃ ገበታ አገሬው በሚወደው እና በሚመጥነው መልኩ ስለ አገራችን፣ ስለ ፍቅር እንዲሁም በማህበራዊ ህይወታችን ላይ አተኩሮ የተሰናዳ አንድ የሙዚቃ አልበም ነው።
ማጀቴ ድግስ በThe Club -VIP lounge
Majete Album
Date: Thursday, May 12, 2022
Time: Starting at 06:00 PM
Address: The Club- VIP
Musicians:
- Abenet Agonafer
- Yared Negu
- Zebiba Girma & Others.
Entrance: 1500 ETB package with food and CD signed by the artist
Share This Event