
Kids and Family Festival
መልካም ዜና ለልጆች እና ለወላጆች
የትምህርት ማብቂያን ጊዜ ምክንያት በማድረግ
ልጆችዎን ዘና ለማድረግ ዝግጅታችንን አጠናቀናል
ለሶት ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ሲሆን ቀድመው በመመዝገብ ቦታ መያዝ ይችላሉ
በውስጡ የሚካተቱ ነገሮች
1 . የተለያዩ መጫወቻዎች
2. ፌስ ፔንት
3. ኮተን ካንዲ
4. ኮፕኮርን
5.ስእል
6.የፊልም ጊዜ
6.አበባ መትከል
7.የንባብ ጊዜ ከሚኪ ማውዝ ጋር
8. የተለያዩ ጌሞች ከእስፓይደር ማን ጋር
9.ሰርከስ……..
ተጨማሪ የሚያሸልሙ ጨዋታዎችን ያካትታል ይምጡ የማይረሱ ግዜያትን ከልጆችዎ ጋር ያሳልፉ ።
Contact –
+251 910 371 301
+251 985 505 700
+251 922 150 076
Organizer:–
Date: July 05 – 07, 2023
Place: Meskel Flower
Share This Event