
የወጣቶችን ሁለንተናዊ ለውጥና ፍላጎት በመረዳት ለተፈጠሩበት ዓላማ የማብቃት ክህሎት!
ሜንቶርሺፕ ማደግ ለሚፈልግ ሰው እጅጉን ወሳኝ ነገር ነው:: ነገር ግን በሀገራችን የሜንቶርሺፕ ስርዓት ልማዳዊ በሆነ መንገድ ሲደረግ ይታያል:: ከዛም የተነሳ ሜንቶር ተደራጊው በሜንቶር አድራጊው ላይ ጥገኛ ይሆናል::
ይህ ስልጠና ሜንቶርሺፕን በዘልማድ ሳይሆን ሳይንሳዊና ሙያዊ ስነ-ምግባርን በጠበቀ መልኩ ለማከናወን ለሁለት ቀናት በማንዋል የምንማርበት ነው::
ዶ/ር ሙላቱ በላይነህ በአሜሪካን ሀገር ከ25 ዓመታት በላይ የስልጠና ልምድ ያላቸው በአመራር እና የማማከር አገልግሎት ጥልቅ ልምድና እውቀት ያላቸው ሲሆኑ ልምዳቸውንና ሞጁላቸውን በነፃ ለመስጠት እዚህ ይገኛሉ::
ሴፍ ላይት ከአሻጋሪ ኮንሰልታንሲና ከጆት ሰልፍ ዴቨሎፕመንት ፕሮግራም ጋር በመተባበር ከሙሉ መስተንግዶ ጋር ለሁለት ቀን በ500 ብር ይጠብቃችሗል::
ገንዘቡ ለምሳ: ምስክር ወረቀትና የማስተማሪያ ሞጁል ማተሚያ ብቻ ይውላል!! ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ቀድመው ይመዝገቡ!
አዲስ አበባን ከከፍታ ላይ እያዩ በውቡ ስፍራ ቀበና ሀውስ የፊታችን ቅዳሜ ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ እንገናኝ::
ከታች በተቀመጠው የባንክ ቁጥር 500 ብርከከፈሉ በሗላ ደረሰኞን በቴሌግራም በተቀመጠው ቁጥር ይላኩልን ወዲያው ቦታዎን እናዘጋጃለን::
1000437297208
Commercial Bank
+251967304100
Telegram the receipt
አድራሻ: ቀበና ሀውስ
ሰዓት: ጠዋት 3 ጀምሮ ከቀኑ ይመረቃል
ቀን: ጥር 28-29 ,2014 ዓ.ም
TOT Training For Youth Leaders
Kebena House
Mentorship
Discussion Topics
Personality
Purpose
Profession
Partnership
Passion
Date: ጥር 28-29, 2014
Time : Starting from 3:00 AM in the morning local time
Registration Fee: 500 ETB