
የአዳር ጉዞ ወደ አቢያታ ሻላ ሀይቆች ብሔራዊ ፓርክ እና ላንጋኖ ሀይቅ
Trip to Abiyata Shala
ቀን: ሐምሌ 9-10 ቀን 2014 ዓ.ም
የጉዞው ዋጋ:
- 2,999.00 ብር ብቻ
- ለውጭ ዜጋ: 80$
ዋጋው የሚያካትታቸው:
- ደርሶ መልስ የ ትራንስፖርት ወጪ
- ቁርስ 2*
- ምሳ 2*
- ራት
- ቀለል ያሉ ምግቦችን
- የታሸገ ውሃ
- ሻይ ቡና
- የድንኳን ክፍያ
- የፓርክ መግቢያ
- የስካውቶች ክፍያ
- ፎቶ
ለመመዝገብ :
- @ashamash
- +251966259178
- ወይም @Liy378
Share This Event