
ጉዞ ወደ አዋሽ ብሔራዊ ፓርክ እና ድሆ ሎጅ
ርቀት: 220 km ከ አዲስ አበባ
የጉዞ ቀን: ግንቦት 27/2014
መመለሻ : ግንቦት 28/2014
ዋጋ : 3500
የምንጎበኛቸው:
- በተፈጥሮ የታደለውን የአዋሽ ፓርክ,
- አዋሽ ፏፏቴ
- የአዋሽ ተፈጥሯዊ ፍልውሃ ከ 40-50 c በሚደርስ ውሃ መታጠብ እና ዋና በ ድሆ ሎጅ (ቅያሪ ልብስ ቢይዙ ይመከራል)
ክፍያ የሚያጠቃልለው:
- የድንኳን አዳር ፓርኩ ውስር
- አንድ ምሽት ካምፕፋየር
- ትራንስፖርት
- ምግብ,( ቁርስ ምሳ እራት )
- ሻይ ቡና
- የታሸገ ዉሃ
- አስጎብኚ ስካውት
- የፓርክ መግቢያ
- ፎቶ
ክፍያው የማያጠቃልለው: አልኮል መጠጦች እና የግል ፍላጎቶችን አያጠቃልልም
ያሉን ውስን ቦታዎች ስለሆኑ አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለበለጠ መረጃ:
- 0932 21 09 24 or https://t.me/yenaneh
- 0962 26 78 20 or @yeneneh
የባንክ አካውንት:
- 1000294086815 ንግድ ባንክ
- 33325886 አብሲኒያ
ማሳሰቢያ: ለመመዝገብ ከላይ በተገለፁት የባንክ ቁጥሮች ገቢ በማድረግ ደረሰኙን በቴሌግራም መላክ ይኖርባችኋል
አዘጋጅ: የኔነህ ፊልም ፕሮዳክሽን
Share This Event