Trip to Awash National Park

Adare Guzo Awash National Park Ena Deho Louge

Trip to Awash National Park

Date: May 28-29, 2022
Starting Time: 11:30.
Entrance Fee: 3500 ETB
Starting Place: Wabishebele Hotel
To Make a Payment: Commercial Bank of Ethiopia 1000373309528 Blue Nile Hiking

አዋሽ ብሔራዊ ፓርክ

ርቀት: 220 km ከ አዲስ አበባ
የጉዞ ቀን: ግንቦት 20/2014
መመለሻ : ግንቦት 21/2014
ዋጋ : 3500
የሚጎበኙ መስህቦች:
  • አዋሽ ፓርክ
    • አዋሽ ፏፏቴ,
    • ተፈጥሯዊ ፍልዉሃ,
    • ጅብ ጎሬ
    • የተለያዩ የአእዋፍ ዝርያዎች
    • እንዲሁም ከእንስሳት ደግሞ ሰላ,ከርከሮ,አጋዘን,ኦሊቭ & ሀማድርያስ ዝንጀሮዎች,ጉሬዛ እና ,አቦ ሸማኔ,,አንበሳ,ባለ ጥቁርና ወርቃማ ጀርባ ቀበሮዎች, የምንጎበኝ ይሆናል።
    • አዋሽ ልዩ መልክዐ ምድራዊ መስህብ እና የማህበረሰብ አኗኗር
  • የምናደርጋቸው ክንውኖች
    • የአዋሽ ፏፏቴ ጉብኝት
    • የአዕዋፍ  እና የዱር እንስሳት ጉብኝት
    • የአዋሽ ተፈጥሯዊ ፍልውሃ ከ 40-50c በሚደርስ ውሃ መታጠብ እና ዋና በ ድሆ ሎጅ (ቅያሪ ልብስ ቢይዙ ይመከራል)
    • የድንኳን አዳር ፓርኩ ውስጥ
    • ንድ እሽግ ለ አንድ ልጅ ማህበረሰባዊ ድጋፍ
  • ክፍያ የሚያጠቃልለው
    • ትራንስፖርት, ምግብ,( ቁርስ ምሳ እራት)
    • አስጎብኚ,ስካውት., ፓርክ መግቢያ,
  • የማያጠቃልለው
    • አልኮል  መጠጦች,የግል ፍላጎቶች,
  • እባክዎን ሲመጡ
    • እንደ አቅሞ የልጆች መማሪያ መሳሪያዎች, የሴቶች ንፅህና መጠበቂያዎች,ይዘው በመምጣት የጉዞ ትዝታና እርካታዎን እጥፍ ድርብ ያድርጉ
ቦታ ለማስያዝ:

ክፍያ ለመፈጸም:

  • የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000373309528 ብሉ ናይል ሀይኪንግ
  • ምርጫዎ ስላደረጉን እናመሰግናለን
advertise on addis events
Event Details
Photos
Adare Guzo Awash National Park Ena Deho Louge
Event Details