
Camping Trip to Awash Park & Doho Lodge
የጉዞ ቀን: ሐምሌ 23 እና 24(July 30 & 31)
የቆይታ ጊዜ: አንድ ምሽት እና 2 ቀናት
ጥቅል ዋጋ በሰው፡ 3850 ብር
ቀድመው ለሚመዘገቡ 10 ሰዎች፡
- 3500 ብር
- Foreigners: $120
መነሻ ቦታ፡ Hyatt Regency Hotel ፊትለፊት
መገናኛ ሰዓት: 12:00 መነሻ ሰዓት 12:30
የጉዞው ወጪ የሚያካትተው:
- ትራንስፖርት ቱሪስት ስታንዳርድ (ኮስተር ባስ)
- ቁርስ ፣ ምሳ ፣ እራት ፣ ቁርስ ፣ ምሳ
- የካንፋየር ምሽት (የፍየል ጥብስ)
- የታሸገ ውሃ
- ዶሆ ሎጅ (ድንኳን) ለአንድ ምሽት
- የፓርክ የመግቢያ ዋጋ
- ለጤና ፈዋሽ በሆነው የተፈጥሮ ፍል ውሀ የመዋኛ
- የአስጎብኚ
- የፓርክ ጠባቂ
- የፎቶግራፍ
- የተለያዩ ጌሞችና ሽልማቶች
ለበለጠ መረጃ:
- 0911780230
- 0946436363
Account for deposit:
- 1000074650938 (CBE)
- 1000013476150 (Birhan Bank)
- 1261317256513013 (Abay Bank)
- 01320551620400 (Awash Bank)
- 5383285969011 (Dashen Bank)
- 72872107 (Abyssinia Bank)
ማሳሰቢያ:
- የመመዝገቢያ ቀን ከአሁን ጀምሮ ያለን ጥቂት ቦታ እስከሚሞላ ብቻ ይሆናል
- ለመመዝገብ ከላይ በተገለፁት የባንክ ቁጥሮች ገቢ በማድረግ ደረሰኙን መላክ ይኖርባችኋል
ያሉን ቦታዎች ጥቂት ብቻ ስለሆኑ አሁኑኑ ይመዝገቡ
BOOK NOW!
Share This Event