
Trip to Chebera Churchura
ጉዞ ወደ ውብ እና አስደቂው ስፍራ ኮንታ ጨበራ ጩርጩራ
ቀን: ሰኔ 2-5 (4 ቀን)
አድራሻ: ከ አዲስአበባ 480 km ላይ የሚገኝ እጅግ ውብ እንዲሁም በኢትዮጵያ አቻ ካልተገኘላቸው አስደናቂ የሃገራቺን ክፍሎች አንዷ እና ዋነኛው ነው
በጨበራ ጩርጩራ ጉዞአችን የ ጨበራ ጩርጩራ ብሔራዊ ፓርክ የምንጎበኝ ሲሆን በ ፓርክ ውስጥም የተለያዩ እንሰሳቶችን እንዲሁም አስደናቂ ተፈጥሮ አቀማመጥ እና ብዛት ያላቸውን የ አዋፋት ዝርያዎችን በቅርብ የምንቃኝ ይሆናል
ከነዚህም መሃከል አንበሳ , ዝሆን , ጎሽ , ጉማሬ ዋነኛዎቹ ናቸው::
እንዲሁም ጅማ ላይ ጅማ አባጂፋር ቤተመንድስት እና ጅማላይ ሲቲቱር ይኖረናል
ዋጋ: 5500ብር ሲሆን ፓኬጁ
- የማደርያ ቴንት
- ቁርስ (4×)
- ምሳ (4×)
- እራት (3× )
- ውሃ
- የመግቢያ ትኬት
- የአስጎብኚ ክፍያ
- ካምፕፋየር
- ፎቶ
- የደርሶ መልስ ትራንስፖርትን ያካተተ ነው::
ለመመዝገብ ይህን ስልክ ይጠቀሙ
ለበለጠ መረጃ:
- +251911670935
- +251907 26 68 18 ይደውሉ
ውስን ቦታ ስላለን አሁኑኑ ቦታዎን ይያዙ!
Share This Event