
Day Trip to Enasro
የእግር ጉዞ ወደ እንሳሮ! “ኑ መንፈሳችሁን አድሱ!” እንሳሮ ከአዲስ አበባ 130 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ትገኛለች።
ቀን: July 31፣ 2022/ ሐምሌ 24 ቀን 2014 እሁድ።
የመገናኛ ሰዕት: 12:00 LT
የመገናኛ ቦታ: ሜክሲኮ ዋቢ ሸበላ ሆቴል
ተግባራት:
- ድንቅ የመሬት ገጽታ
- ፏፏቴ
- የእግር ጉዞ
- የጀማ ገደል እና ወንዝ ይጎብኙ።
ዋጋ: 950 ብር
ጥቅል ያካትታል:
- መጓጓዣ
- ምሳ
- መክሰስ
- ውሀ
- መግቢያ
- መሪ እና ፎቶግራፍ።
ትኬት እዚህ ይገኛል:
- 0965985437
- 0974095116 (ሜሮን) አሁኑኑ ይደውሉ
ቦታ ማስያዝ ይጀምሩ ቦታ በፍጥነት ይያዙ!
Share This Event