
Trip to Ensaro 3
ውቢቷ እንሳሮን ለመጎብኘት ትክክለኛው ወቅት አሁን ነው … ! የበጋ ፀሃይ ሸሽቶ ሰማይ ዝናም ሲያከፈክፍ የእንሳሮ ፏፏቴዎች ሞልተው እጅን አፍ ላይ የሚያስጭን ተአመራዊ ውበት ይላበሳሉ :: እመኑን ይህ ማስታወቂያ አይደለም…! አረንጓዴ ተፈጥሯዊ ውበት የለበሰ ምድር ንፁህ አየር እየማጉ ምርጥ የመዝናኛ የእረፍት ጊዜ የሚያሳልፉበት ግሩም ወቅት አሁን ነው ! ታዲያ ምቾቶ ሳይጓደል ተንከባክበን ልናስጎበኛችሁ ይህው ኑ… አብረን የተፈጥሮን ውበት እናጣጥም እንላለን
የጉዞ ቀን: እሁድ ሐምሌ 3
የቆይታ ጊዜ: 1 ቀን _ ደርሶ መልስ
የቦታ ርቀት፡ 130 ኪ.ሜ
ጥቅል ዋጋ በሰው: 1000 ብር
መነሻ ቦታ፡ ሜክሲኮ ዋቢ ሸበሌ ሆቴል ፊትለፊት
መገናኛ ሰዓት: 12 : 00 ሰዓት መነሻ ሰዓት 12:30
የጉዞ ወጪ የሚያካትተው:
- ትራንስፖርት ቱሪስት ስታንዳርድ
- ቁርስ ፣ ምሳ ፣የታሸገ ውሃ ፣ ሻይ ቡና
- የመግቢያ
- የአስጎብኚ
- የፓርክ ጠባቂ
- የፎቶግራፍ
የሚጎበኙ ስፍራዎች:
- 2 የተለያዩ ረጃጅም ዋሻዎች
- እንሳሮ ፊልም የተሰራበት የተለያዩ መልክአ ምድሮች
- ውብ ፏፏቴዎች
- ውብ የቋጥኝ ስፍራዎች
አሁኑኑ ይመዝገቡ:
- 0962 26 78 20
- @yenaneh
Account for deposit:
- 1000294086815 – የኔነህ እንግዳወርቅ – ንግድ ባንክ
- 33325886 – የኔነህ እንግዳወርቅ – አብሲኒያ
ማሳሰቢያ: ለመመዝገብ ከላይ በተገለፁት የባንክ ቁጥሮች ገቢ በማድረግ በቴሌግራም ደረሰኙን መላክ
ይኖርባችኋል
አዘጋጅ: የኔነህ ፊልም ፕሮዳክሽን
BOOK NOW !
Share This Event