
Trip to Gemassa Gedel( MINILIK MESKOT)
ከደብረብርሃን 3 ኪ.ሜ ርቀት ላይ የሚገኘውን በሬሳ ወንዝ ፏፏቴ
ርቀት: 178 km ከ አዲስ አበባ
የጉዞ ቀን: ነሀሴ 1/2014 ደርሶ መልስ
ዋጋ: 1 ሰው 1300 ብር
የምንጎበኛቸው:
- በጉም የተሸነፈውን የምኒልክ መስኮት
- በሬሳ ወንዝ ፏፏቴ
- ጣር ማበር ዋሻ
ክፍያ የሚያጠቃልለው:
- ትራንስፖርት
- ቁርሥ እና ምሳ
- ሻይ ቡና
- የታሸገ ዉሃ
- አስጎብኚ ስካውት
- የፓርክ መግቢያ
- ፎቶ
የመነሻ ቦታ: ሜክሲኮ
የመገኛ ሰአት: 12:00
መነሻ: 12: 10 ሰዓት
ያሉን ውስን ቦታዎች ስለሆኑ አሁኑኑ ይመዝገቡ BOOK NOW: 0962 26 78 20 or @yenaneh
Account for Deposit:
- 1000294086815 ንግድ ባንክ
- 33325886 አብሲኒያ
ለመመዝገብ ከላይ በተገለፁት የባንክ ቁጥሮች ገቢ በማድረግ ደረሰኙን በቴሌግራም መላክ ይኖርባችኋል
ማሳሰቢያ: አካባቢው ብርዳማ በመሆኑ ለብርድ የሚሆኑ አልባሳትን መልበስ እንዲሁም ጓንት እና ኮፍያ ብትለብሱ እንመክራለን
አዘጋጅ: የኔነህ ፊልም ፕሮዳክሽን
Share This Event