
Trip to Omo valley
ልዩ የባህል እንወቅ ጉዞ ወደ ድንቅ የኦሞ ሸለቆ ህዝቦች
በአይነቱ ልዩ የሆነ የባህል እንወቅ ጉዞ ወደ ድንቅ የኦሞ ሸለቆ ህዝቦች:: በጉዞው ላይ ልዩ ልዩ የባህል መዳረሻዎችን ከአካባቢው አስጎብኝዎች ጋር በመሆን ይከናወናሉ::
5ሌሊት 6 ቀን
ጉዞ የሚጅምርበትና የሚያልቅበት ቦታ: አዲስ አበባ
ቀን: ሐምሌ 9-14/ 2014
ልዩ ቅናሽ: ከ5ና ከዚያ በላይ ሆኖ ሲመጡ 10% ቅናሽ/በሰው
አዘጋጅ: OrginLand Ethiopia Tours
ጉዞው የሚያካትተው:
- 3 ሌሊት ሆቴል
- 2 ሌሊት
- የአካባቢ አስጎብኚዎች
- የመኪናና የአገልግሎት
ያሉን ቦታዎች ውስን በመሆናቸው አሁኑኑ ይመዝገቡ፥፥ለሙሉ መረጃ በስልክ ቁጥራችን ፥ በቴሌግራም፥ በ Fእቸቦoክ መሠንገር፥ እንዲሁም ባመቾት መንገድ ያናግሩን ይመዝገቡ 0975263597
Share This Event